Music Video

Tilahun Gessesse Sew New Yetchekene
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tlahoun Gessesse
Tlahoun Gessesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
CRC Buda
CRC Buda
Songwriter

Lyrics

እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ ሲዋደዱ እኮ ነው እራስ መውደድ ቀርቶ የፍቅር ውጤቱ የሚታየው ጎልቶ ፍቅር ካልተያዘ እመሀል ቤት ሆኖ አንዱን ያስደስታል አንዱን አሳዝኖ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ ፍቅርም ጨከነ ምነው ማለታችሁ የማይጠፋ ደስታ ሲሰጥ እያያችሁ የፍቅርን ስሜት ቀምሶ የተረዳ ምንም አይሰማው በብዙም ቢጎዳ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ ክፋት የለበትም ፍቅር እንደሆነ ያመኻኛል እንጂ ሰው ነው የጨከነ ባ'ለም ላይ አይተናል የሚበቃ ሰጪ ፍቅር እኮ አይደለም ጨካኝ ሰው ነው እንጂ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ አይደለም የብቻ አይደለም የብቻ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tezera H. Michael Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out