Lyrics

ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ ካላውቅሽ እወቂ ፍቅርሽ ፀንቶብኛል የኔ ሁሉ ነገር አሄ ሳይሽ ደስ ይለኛል እባክሽ ፍቅር አንቺ አይሁን ምን ቸገረሽ ተስፋ አታስቆርጪኝ አሄ አንቺ እምነት ይኑርሽ ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ ስትመቺ ፈገግታሽ በጣም ያጠግበኛል የኔ ውድ የኔ ማር ሳይሽ ደስ ይለኛል አስኪ ልጠይቅሽ እባክሽ መውደዴ ሳይሽ ደስ ካለኝ ፍቅር አይደለም እንዴ ለትልቅ ቁም ነገር ተመኝቼሻለሁ ተስፋ አለኝ በፍቅርሽ አሃ ባንቺ ብዙ አያለሁ የኔ ብዬ አንዳልቀር እንዴት ይሻለኛል አስቢበት ፍቅሬ ኑሮ ካንቺ አምሮኛል
Writer(s): Elias Woldemariam, Tesfaye Lemesa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out