Music Video

Yakefewn Fikir
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsedenia Gebremarkos
Tsedenia Gebremarkos
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yilma Gebreabe
Yilma Gebreabe
Songwriter

Lyrics

ወስኜ እንደዘበት የራኩትን ድሮ የተዉኩትን ወዳጅ አስመኘኝ ዘንድሮ እላለዉ መልሶ መመኪያዉ ባረገኝ ፍቅር መታደል ነዉ እንደገና ቢገኝ አያሰኘኝ ሌላዉን አልፈልግም ይቅር ሳስብ እንደገና ዞሬ ያለፈዉን ፍቅር መዉደዱን አድሶት አንድ እድል ቢሰጠኝ የምኖረዉ ኑሮ እንዴት በጣፈጠኝ ህይወት ለካስ እዉነትም ፍቅር ነዉ በሀሳብ ታየኝ አብረን የኖርነዉ ዛሬም ሰላሙን ሳስታወሰዉ መኖሩን ናፈኩት ካንድ ሰዉ ዉሁ ዉሁ ዉሁ ላላላ ላ ላላ ከገፋሁት ሁሉ ለኔ ሚጸፅተኝ በደስታም መሃል መቶ ሚሞግተኝ ሰላሜን አጥፍቶት የሚያነጫንጨኝ አለ እኮ አንድ ፍቅር ሁሌም የሚቆጨኝ ባስታወስኩት ቁጥር ቅር ቅር እያለኝ ከሙሉ ህይቀቴ ለኔ ከነብስ ሚጐለኝ በትዝታዉ በስኮት ዞሮ ያስተዋለኝ ከሁሉ አንድ ፍቅር አልረሳሽ አለኝ ሁለመናዉን ሰቶ ያደለኝ ብገፋዉ ከራሴ ጐደለኝ ወረት ሰላሜን በጠበጠዉ ምን ነበር በፍቅሬ ባልቀብጠዉ ወስኜ እንደዘበት የራኩትን ድሮ የተዉኩትን ወዳጅ አስመኘኝ ዘንድሮ እላለዉ መልሶ መመኪያዉ ባረገኝ ፍቅር መታደል ነዉ እንደገና ቢገኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out