Music Video

Kurat
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsedenia Gebremarkos
Tsedenia Gebremarkos
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yilma Gebreabe
Yilma Gebreabe
Songwriter

Lyrics

ስቀርበዉ ሲርቀኝ የምለዉ ሲጨንቀኝ እቤታችን ስንሆን ከእቅፉ ሚጥለኝ ኩራቱ ነዉ ለካ ዉጪ ዝም የሚለኝ ስቀርበዉ ሲርቀኝ የምለዉ ሲጨንቀኝ ይጫወታል እቤት ኮርቶ ባደባባይ መች ይፈጠርና ሰዉ ያላንድ ፀባይ የፍቅር ቃሉን ዉጭ ይፈራዋል በጓዳዉማ ምን ይቀረዋል ንፋስ አይወድም የሱ ጨዋታ ቀልዱ ሚታየዉ የማታ ማታ ለራሴም ሲገርመኝ ኖረና ሲደንቀኝ አወኩት አመሉን ደጅ ሀያል መሆኑን ፊት አይሰጥ በደጅ ወንዳ ወንድ ወዳጅ ሰዉ መሀል ሲኩራራ ግንባሩ ኮስታራ ስቀርበዉ ሲርቀኝ የምለዉ ሲጨንቀኝ እቤታችን ስንሆን ከእቅፉ ሚጥለኝ ኩራቱ ነዉ ለካ ዉጪ ዝም የሚለኝ ስቀርበዉ ሲርቀኝ የምለዉ ሲጨንቀኝ ይጫወታል እቤት ኮርቶ ባደባባይ መች ይፈጠርና ሰዉ ያላንድ ፀባይ የእልፍኙን ስልጣን ለኔ አስረክቦ ዉጪ ይጀነናል እራሱን ክቦ ሲኩራራ ዉሎ ሲመለስ ቤቱ እጁን ይሰጣል ለባለቤቱ ወግ ልማድ ሆኖበት ዉጭ ያጣል አንደበት አንዳንዴም ያስቃል ሲጠፋዉ ደህና ቃል ምን ሊያገኝ በደጅ ወንዳወንድ ወዳጅ ወንድነት ክፋቱ እጅ አለመስጠቱ ለራሴም ሲገርመኝ ኖረና ሲደንቀኝ አወኩት አመሉን ደጅ ሀያል መሆኑን ፊት አይሰጥ በደጅ ወንዳ ወንድ ወዳጅ ሰዉ መሀል ሲኩራራ ግንባሩ ኮስታራ
Writer(s): Dubulah, Tsedenia Gebremarkos Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out