Lyrics

ጉራ ማሌ ዱላ ማሌ ዱላ ማሌ ቦንቱቶ ተንቢራ ኢንጃለኔ ጉራ ማሌ ዱላ ማሌ ዱላ ማሌ ኮባቴ ጂራቹ ነመረሬ እንዲ ነው እንጂ እንዲ እንዲ የሚያምረው ባንቺ እንዲ እንዲ ስትጫወቺ ስትደስቺ እንዲ እንዲ እንዲ ነው እንጂ እንዲ እንዲ የሚያምረው ባንቺ እንዲ እንዲ ስትጫወቺ ስትደስቺ እንዲ እንዲ ተጫወቺ እንጂ የምን ዝምታ ጭንቅ ነው ለኔ የከፈሽ ለታ የሚኖር ስው አለ ባንቺው ፈገግታ አሃ በይኝ ጭልም የሚልበት ያኮረፍሽ ለታ አሃ በይኝ አኑሪው በደስታ በሳቅሽ ሁል ጊዜ አሃ በይኝ ፈታ ዘና ብቻ ምንድን ነው ትካዜ አሃ በይኝ ሐልካን ጉያ ነብሲቶ ሲወጂን ጂራ ማልና ወያ ቀሽቲቶ ሱመንጃለዳ አልካን ጉያ ነብሲቶ ሲወጂን ጂራ ማልና ወያ ቀሽቲቶ ሱመንጃለዳ እንዲ ነው እንጂ እንዲ እንዲ የሚያምረው ባንቺ እንዲ እንዲ ስትጫወቺ ስትደስቺ እንዲ እንዲ ያየሁሽ ለት ደስታ ከፊትሽ ላይ ጠፍቶ አሃ በይኝ ቀኑ ቀን አይመስለኝ ሁሉ አይጥመኝ ከቶ አሃ በይኝ ግልጥልጥልጥ ይበል በሳቅሽ አለሙ አሃ በይኝ ይብራ ይድመቅልኝ የፍቅሬ ቀለሙ አሃ በይኝ ሐልካን ጉያ ነብሲቶ ሲወጂን ጂራ ማልና ወያ ቀሽቲቶ ሱመንጃለዳ አልካን ጉያ ነብሲቶ ሲወጂን ጂራ ማልና ወያ ቀሽቲቶ ሱመንጃለዳ እንዲ ነው እንጂ እንዲ እንዲ የሚያምረው ባንቺ እንዲ እንዲ ስትጫወቺ ስትደስቺ እንዲ እንዲ እንዲ ነው እንጂ እንዲ እንዲ የሚያምረው ባንቺ እንዲ እንዲ ስትጫወቺ ስትደስቺ እንዲ እንዲ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out