Lyrics

አቤት ብወድሽ ብወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ በአፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ አቤት ብወድሽ ብወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ በአፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ አለኝ አለኝ ፍቅር የምር የማይቀንስ የሚጨምር ልክ እንዳምናው እህ በዘንድሮ ልቤ ያንቺው ነው ባፌ ውሎ አድሮ በሆዴ ጉድ አረገኝ ቀጣኝ መውደዴ ወድያ ይቅር እህ ብልስ ከቶ ወዴት አንቺን ትቶ ላልተውሽ ልወድሽ ዘላለሜን ልሰጥሽ ምያለው ማንነቴን አሰላስላለው ዛሬም ደግሜ የለየልኝ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) አቤት ብወድሽ ብወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ በአፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ አቤት ብወድሽ ብወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ በአፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ የመናፈቅ ማይለቅ አባዜ ነው ማነሳሽ በቀን ሺ ጊዜ መጠን ያጣ እህ ማይቀየር አለኝ ላንቺ ፍቅር ከወለላው ከጣዝማ ጥቅሽ ይጥመኛል አፌ ላይ ስምሽ ካንቺ በጧት እህ ሆኖ እጣዬ አንቺው ነሽ ጉዳዬ ላልተውሽ ልወድሽ ዘላለሜን ሰጠውሽ የኪዳን ቀለበቴን አሰላስላለው ዛሬም ደግሜ የለየልኝ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ) ኦኦኦ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ (ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out