Lyrics

እስኪ በሉ ጥላቻ ይፈር ፍቅር ደርቶ ከዳር እስከዳር ሆ ይራቅልን ጥላቻ ይፈር ፍቅር ይንገስ ከዳር እስከዳር ሁሌም ደስታ እንዳይደበዝዝ ፍቅር ትምራን እኛ ስንጏዝ ሆ ይራቅልን ጥላቻ ይፈር ፍቅር ይንገስ ከዳር እስከዳር ኦ ፍቅር ኦዬ ኦ ምሪን አዬ እኔም እንቺን ብዬ ቀና ነው ምርጫዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኦ ምሪን አዬ እኔም እንቺን ብዬ ቀና ነው ምርጫዬ ወረት ፊቱን ያርቀው ያርቀው ደስታችንን ያኑረው ያኑረው ቅናት ወዲያ ያርቀው ያርቀው ቃላችንን ያኑረው ያኑረው ቀን ማማሩ ማማሩ ማማሩ ካለ ፍቅሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ ሰው ማማሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ ካለ ፍቅሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ ሸጋ ነው ህይወት ሰው ካፈቀሩ ሀሴት ይሰጣል ስማይ ምድሩ ከለላ ወሰን ድንበር ሲረሳ መዋደድ እኮ ያወጣል ነፃ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ቀና ነው ጉዞ ድካም የለበት የመውደድ ፈለግ ከተከተኩት ሁሉ ደስ ይላል ፍቅር ሲፈካ በሩቁ ያደግልን ክፉውን ሳንካ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ እስኪ በሉ ጥላቻ ይፈር ፍቅር ደርቶ ከዳር እስከዳር ሆ ይራቅልን ጥላቻ ይፈር ፍቅር ይንገስ ከዳር እስከዳር ሁሌም ደስታ እንዳይደበዝዝ ፍቅር ትምራን እኛ ስንጏዝ ሆ ይራቅልን ጥላቻ ይፈር ፍቅር ይንገስ ከዳር እስከዳር ኦ ፍቅር ኦዬ ኦ ምሪን አዬ እኔም እንቺን ብዬ ቀና ነው ምርጫዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኦ ምሪን አዬ እኔም እንቺን ብዬ ቀና ነው ምርጫዬ ወረት ፊቱን ያርቀው ያርቀው ደስታችንን ያኑረው ያኑረው ቅናት ወዲያ ያርቀው ያርቀው ቃላችንን ያኑረው ያኑረው ቀን ማማሩ ማማሩ ማማሩ ካለ ፍቅሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ ሰው ማማሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ ካለ ፍቅሩ ማማሩ ማማሩ ማማሩ እንቢ እንበል እንንቢ ላጉል ጥላቻ የሚያኗኑረን ነው ፍቅር ብቻ መለያየቱ በዝቶ ቢዘራ እስኪ እኛ ደግሞ ፍቅር እናውራ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ የብርሀን ሰው አሁን ተነሳ ይብቃው ጨለማ ፅልመት አበሳ ላገሩ ፍቅር መሬትን ምታ እንወዛወዝ በሰላም ፋታ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ ኦ ፍቅር ኦዬ ኤዬ ... ኤዬ ኦ ምሪን አዬ ኤዬ ... ኤዬዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Melat Kelemework, Dawit Tesfaye, Henok Deleqa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out