Lyrics

ተው ዋ! ተው ዋ! ተው ዋ! ተው ዋ! አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ አባቷ መርጌታ ቅኔ የተማሩ እናቷ መነኩሴ ለነብሳቸዉ ያደሩ ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት ፈሪሃ እግዝአብሔር ያላት የትልቅ ሰዉ ልጅ ናት ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ አትንኳት እሷን አትንኩብኝ ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ አትንኩት አትንኩት ብያለዉ ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ እሷ ሀገሯ ጎጃም እኔ ሀገሬ ሸዋ ተገኝታ ይቅርና ለኔ ትዝታዋ ካልረባ ጨዋታ ካልረባ ቁምነገር ከሁሉም በላይ ነዉ የጐጃሜ ነገር ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ አትንኳት እሷን አትንኩብኝ ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ አትንኩት አትንኩት ብያለዉ ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
Writer(s): Getish Mamo Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out