Lyrics

ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ አዲስ ሳይሆንብሽ ምታቂዉን ነገር አንቺ በኔ ሳለሽ ተምሳሌ ፍቅር እንደ ዉጥናችን ልክ እንደያኔዉ እንዴት ዛሬም እወድሻለዉ በዝቶ ሳየዉ የአንቺ ደግነት ሆኖ ሳየዉ ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረዉ ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለዉ እወድሻለሁ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ አይቻለሁና የራቀዉ ሲቀርበኝ ስትኖሪ ከጎኔ ከባዱም ሲቀለኝ የመኖር ትርጉሙሙ ጣእሙ ሲገባኝ ፍቅሬን ተቀብለሽ ፍቅር ስትሰጭኝ በዝቶ ሳየዉ የአንቺ ደግነት ሆኖ ሳየዉ ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረዉ ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለዉ እወድሻለሁ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ እወድሻለሁ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
Writer(s): Samuel Alemu, Tamrat Desta Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out