Music Video

Yeken Tsedal
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tamrat Desta
Tamrat Desta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Eyubel Berhanu
Eyubel Berhanu
Songwriter

Lyrics

የተቸረሽ ድንቅ ተአምር ዉስጥሽ ላዩም ቢዋብ ቢያምር አይደለሽም እህደ ጥበብ ሰራሽ እንጂ የአምላክ ሀሳብ የተቸረሽ ድንቅ ተአምር ዉስጥሽ ላዩም ቢዋብ ቢያምር አይደለሽም እህደ ጥበብ ሰራሽ እንጂ የአምላክ ሀሳብ ደመናን ፈትሎ ሸማኔ ሳይሰማ ለአንቺ አልብሶሻል የዉበትን ሸማ የእጆቹን ስራ የጥበበቡን ሚስጥር በአንቺ ላይ ታይቷል ዉበት እና ፍቅር እንደ ዉቅያኖስ ጥልቅ አርጎት ከተኔ አርቅቆት አንድ አንቺን ሰራሽ ፈጣሪ አቤት ስታምሪ እንደ ዉቅያኖስ ጥልቅ አርጎት ከተኔ አርቅቆት ዉብ አርጎሽ ሰራሽ ፈጣሪ አቤት ስታምሪ የቀን ፀዳል አድርጎሻል እንደ ፀኃይ አብርተሻል የሚቆጨኝ አንድ ነገር የሀገሬ ልጅ ባትሆኝ ነበር የተቸረሽ ድንቅ ተአምር ዉስጥሽ ላዩም ቢዋብ ቢያምር አይደለሽም እህደ ጥበብ ሰራሽ እንጂ የአምላክ ሀሳብ ካማረዉ ስፍራ ምድር ተፈጥረሽ ምን አለ በአንቺ የማያምርብሽ የሰዉ መዉደድን ፍቅር አድሎሽ የአዳም ዘር ሁሉ ተገረመብሽ እንደ ዉቅያኖስ ጥልቅ አርጎት ከተኔ አርቅቆት አንድ አንቺን ሰራሽ ፈጣሪ አቤት ስታምሪ እንደ ዉቅያኖስ ጥልቅ አርጎት ከተኔ አርቅቆት ዉብ አርጎሽ ሰራሽ ፈጣሪ አቤት ስታምሪ የቀን ፀዳል አድርጎሻል እንደ ፀኃይ አብርተሻል የሚቆጨኝ አንድ ነገር የሀገሬ ልጅ ሳትሆኝ ነበር
Writer(s): Eyubel Berhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out