Lyrics

እናቴ ሀገር ናት ሀገሬም እናት ነሽ ሀገሬም እናት ነሽ አንዴ ልትወልጂኝ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ መፈጠር ምድር ላይ ሰው መሆን ነው እድል ሰው መሆን ነው እድል ኢትዮጲያዊ መባል ድርብ ፀጋ እና ድል ድርብ ፀጋ እና ድል ዘንበል አይል ከቶ አይደፋ አንገቴ ስምሽን አስሬው አጥብቄው ባንጀቴ ቀና ብዬ ስቆም ባልም አደባባይ ባካል ሰውነቴ ክብርሽ ነው የሚታይ የበረከት አምባ የሲሳይ መክተሚያ የባይተዋርነት የጭንቀት ማክተሚያ እየጠራ ሰማይ ጎህ እየቀደደ ማለታችን አይቀር ፍቅር ተወለደ አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር እናቴ ሀገር ናት ሀገሬም እናት ነሽ ሀገሬም እናት ነሽ አንዴ ልትወልጂኝ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ መፈጠር ምድር ላይ ሰው መሆን ነው እድል ሰው መሆን ነው እድል ኢትዮጲያዊ መባል ድርብ ፀጋ እና ድል ድርብ ፀጋ እና ድል ሳር ቅጠልሽ ቅኔ ሀይቅ ወንዙ ጥበብ ካንቺ ሚነጥልኝ አያምጣብኝ ሰበብ መኖር ቢያታክተኝ እህል ውሀ ቢጠም ማዜም አይሰለቸኝ ስለ ክብርሽ መግጠም መች ገባኝ ነገረሽ በድርሳን በታርክ ኖሬብሽ አወኩት ሀገሬ ያንችን ልክ ሳዝን ክራሬ ነሽ ስገርፍሽ ተክዤ ተስፋ ምቀኝብሽ ትዝታሽን ይዤ አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out