Lyrics

መቼ ነው መቼ ነው ሚመጣው እያሉ ብዙ ይጠይቁኛል ናፍቀውህ ነው መሰል ቶሎ ና እንየው እንየው ይሉኛል ቤተሰብ አብሮ አደግ ጉዋደኞች እንየው እንየው ይሉኛል መቼ ነው መቼ ነው ምትመጣው ፍቅርዬ ንገረኝ በሞቴ አቅርበው ቀኑን አታርቀው ናፍቆቱን አይችልም አንጀቴ አቅርበው ቀኑን አታርቀው ናፍቆቱን አይችልም አንጀቴ ሸገር አዲስ አበባ ሸገር አዲስ አበባ ብዙ አሳልፈንል ለምደኸኝ ለምጄህ ወደኸኝ ወድጄህ ፍቅር ተካፍለናል ተንከባክበኸኛል ያላንተ ምን አለ ታውቃልህ ሚስጥሬን ግብዣዬን ተቀበል እረፍት ውሰድና ና ላሳይህ ድሬን ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን መጋላ ከዚራ ደቻቱ ለገሀሬ የትውልድ ሰፈሬ ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን አሸዋ አላይበዴ ሃፈት ኢሳ ገንዴ ላሳይህ ውዴ ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን ሳቢያን መስቀለኝ መልካ ጀብዱ አወዳይ ሰፈሬን እንድታይ ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን እንንሸራሸራ ወደ ገንደ ጋራ በመሀል ቀፊራ መቼ ነው መቼ ነው ሚመጣው እያሉ ብዙ ይጠይቁኛል ናፍቀውህ ነው መሰል ቶሎ ና እንየው እንየው ይሉኛል ቤተሰብ አብሮ አደግ ጉዋደኞች እንየው እንየው ይሉኛል መቼ ነው መቼ ነው ምትመጣው ፍቅርዬ ንገረኝ በሞቴ አቅርበው ቀኑን አታርቀው ናፍቆቱን አይችልም አንጀቴ አቅርበው ቀኑን አታርቀው ናፍቆቱን አይችልም አንጀቴ ቀለል ያለ ለብሰን አንተ ሸርጥ ቁምጣ እኔ ደግሞ ሺቲ መውደድና ፍቅር እንዴት እንደሆነ ና ላሳይህ እስቲ ዉለታህ አልብኝ እድል ስጠኝ ባክህ ቶሎ ና ግድ የለም ድሬ በፍቅሩ አቅፎ የሚያለሳህ እንጂ የሚጥልህ የለም ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን ሙሸበክ ሀላዋ በቅላዋ ፈጢራ እንብላ መለዋ ና ላሳይህ ድሬን (ና ላሳይህ ድሬን) ና ላሳይህ ድሬን ሮቃና ፊልፊሌ ቢጮሌና ጤማር ሲጣፍጥ እንደ ማር ሁኖዴይ ሁኖዴይ (ና ላሳይህ ድሬን) ዋን ሶ ከሪ ዋዬይ ጃ አሌይ ጃ አሌይ ጃ አሌይ ጃ አሌይ ጃ አሌይ ኢ ካሌይ ሶ ደግደግ ሶ ደቅሶ (ና ላሳይህ ድሬን) ዋኡያባ በደን ካሌይ ሃን ኩቱሶ ሃፍደይዳ ጃእል ኮ በል ኡፈርሶ ወካ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ (ና ልሳይህ ድሬን) ያደኬቲን ዱሜ መነኮፊልዱራ ታኤ ሙከ ጀላ ሲንኤጋ ጃለላ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ (ና ልሳይህ ድሬን) ያደኬቲን ዱሜ ሂንቀብ ሲመሌ ኒናፊን ጃለሌ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ ኮቱሜ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out