Music Video

Ethiopian Music | Melat Kelemework - Mistren | ሜላት ቀለመወርቅ - ሚስጥሬን (Official Audio)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Binamir Ahemed
Binamir Ahemed
Songwriter

Lyrics

የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር በአጣቃላይ አወራሃለው ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር በአጣቃላይ አወራሃለው ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ የሚታመን ጠፍቿል የለም ከሰው መሀል ቃል ኪዳን መሀላውም እርባና ቢስ ሆኗል የሚስጥር ኮሮጆ ማን መሆን ይችላል አንድ አንዱ ቛጥሮ አይዝም የትም ይበትናል በብዙ ነገርህ እ... ሳይህ ቆጠብ አረጋ ያልክ የልብህ ወዳጅ በሆንኩኝ ሚስጥሬን አድምጠኝ በብዙ ነገርህ እ... ሳይህ ቆጠብ አረጋ ያልክ የልብህ ወዳጅ በሆንኩኝ ሚስጥሬን አድምጠኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር በአጣቃላይ አወራሃለው ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር በአጣቃላይ አወራሃለው ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ ባልታረሰ እርሻ ላይ እህል አይዘራም ሆዱ ለማይችል ሰው ሚስጥር አይወራም የጋራ ጉዳይ ነገርን የሚያፀና ሳይተዋወቁ ምን ምንን ያምንና አትንገር ብለው የነገሩት የነገሩት ተናግሮ አትንገር ባይ ነው ስምኝ አደራ በል በል ወዳጄ ሚስጥር ድብቅ ጥብቅ ነው አትንገር ብለው የነገሩት የነገሩት ተናግሮ አትንገር ባይ ነው ስምኝ አደራ በል በል ወዳጄ ሚስጥር ድብቅ ጥብቅ ነው አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ የልቤን ሁሉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out