Music Video

Ethiopian Music | Melat Kelemework - Tiz yilegnal ሜላት ቀለመወርቅ - ትዝ ይለኛል (Official Audio)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Melat Kelemework
Melat Kelemework
Songwriter
Henok Deleqa
Henok Deleqa
Songwriter

Lyrics

ትዝ ይለኛል ትዝ ትዝ አይቼህ ስፈዝ አይተኸኝ ስትፈዝ ወድሻለው ያልክኝ ለታ እኔም ያልኩህ ለታ የነበረን ደስታ አንተ ብቻ ነበርክ ለኔ እኔም ላንተ ብቻ አናውቅ ለየብቻ ህ... አ... ህ አሁን በምን ለምን ውዴ የኔም ያንተም ኑሮ አይደል እንደ ድሮ ሁ... ህ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ከየት ሊውል ከየት ሊውል ፍቅር ታዲያ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ሆኖብናል ፍቅር እዳ ድሮ ድሮማ ለሚያየን ሰው ስናስቀና ይመኙት ነበር የኛን ፍቅር ሲያዩን ገና ምሳሌ አርገው የኛን ፍቅር ያስጨነቁን እንዴት ነው የሚያምሩት ባሉ አፋቸው እንዴትስ ያስታርቁን ሁሉንም ረሰተን ብንዋደድ ይሻለናል እመነኝ ሗላ ይሄስ ፍቅር ይቆጨናል እኛው ካልፈታን የኛን ነገር በራሳችን ባስታራቂማ ንፋስ ገባ መሃላችን ይቅርታን ይዞት ይሉኝታን ለፍቅር ስናጣ ቦታ ያሁሉ ያ ሁሉ ደስታ ሳናውቀው ሆነ ትዝታ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ከየት ሊውል ፍቅር ታዲያ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ሆኖብናል ፍቅር እዳ ትዝ ይለኛል ትዝ ትዝ አይቼህ ስፈዝ አይተኸኝ ስትፈዝ ወድሻለው ያልክኝ ለታ እኔም ያልኩህ ለታ የነበረን ደስታ አንተ ብቻ ነበርክ ለኔ እኔም ላንተ ብቻ አናውቅ ለየብቻ ህ... አ... ህ አሁን በምን ለምን ውዴ የኔም ያንተም ኑሮ አይደል እንደ ድሮ ሁ... ህ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ከየት ሊውል ፍቅር ታዲያ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ሆኖብናል ፍቅር እዳ አንተስ እንዴት ነህ ባለህበት ነህ ወይ ደና እኔስ አልቻልኩም የኔ ፍቅር ከቻልክ ና እውነት እውነቱን ከሆነማ ናፍቀኸኛል አንተም ካልዋሸህ ይሄን ስሜት ይሰማሃል አንዳንድ ጊዜማ በመሸነፍ ነው ማሸረፍ ምን ኪሳራ አለው ተረትቼ አንተን ባተርፍ ስንለያይ ግን ከተለይን እኛን ደስታ ፍቅር ያሸንፍ እኛም ለሱ እንረታ ይቅርታን ይዞት ይሉኝታ ለፍቅር ስናጣ ቦታ ያ ሁሉ ያ ሁሉ ደስታ ሳናውቀው ሆነ ትዝታ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ከየት ሊውል ፍቅር ታዲያ አንተ ወዲህ አኔም ወዲያ ሆኖብናል ፍቅር እዳ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out