Music Video

Ethiopian Music | Melat Kelemework - Leyelegn ሜላት ቀለመወርቅ - ለየልኝ (Official Audio )
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Binamir Ahemed
Binamir Ahemed
Songwriter

Lyrics

እንዃንስ ከሰው ልጅ ከሰራዊት ከድር ከገደሉም አራዊት መኖር ትችላለህ ተላምደህ በፍቅር በሰላም ተስማምተህ ቅን ልብህ ብርሀን ተሞልቶበታል እህ መልካምነትህን ፊትህ ይናገራል ለየልኝ ከቀረብኩህ ወዲያ ለየልኝ ሳውቅህ በይበልጥ ለየልኝ የወደደህ ልቤ ለየልኝ ፍቅር ባሰበት መስህብ አለው ውብ አመልህ ከቁንጅናህ በላይ ነገሮችህ የእውነት ናቸው አይደለህ አሰመሳይ እንደ ህፃን ልጅ ልብህ ፍቅር እንጂ ሽር አያውቅ ደግ ሰራ ደግ ውለታ ተዘርዝሮ አያልቅ ለየልኝ ከቀረብኩህ ወዲያ ለየልኝ ሳውቅህ በይበልጥ ለየልኝ የወደደህ ልቤ ለየልኝ ፍቅር ባሰበት እንዃንስ ከሰው ልጅ ከሰራዊት ከድር ከገደሉም አራዊት መኖር ትችላለህ ተላምደህ በፍቅር በሰላም ተስማምተህ ቅን ልብህ ብርሀን ተሞልቶበታል እህ መልካምነትህን ፊትህ ይናገራል ለየልኝ ከቀረብኩህ ወዲያ ለየልኝ ሳውቅህ በይበልጥ ለየልኝ የወደደህ ልቤ ለየልኝ ፍቅር ባሰበት ቢብስ እንጂ ቢጨምር ከትላንቱ በላይ የምትሰጠኝ ፍቅር ክብር አንዱም ሲጎል አላይ አበባዬ ልክ እንደንብ ነጋ ጠባ ልቅሰምህ ይጋባብኝ ቅንነትህ እውቀት ሁነኝ ልማርህ በምን ቃላት በምን ቛንቛ ልግለፅ ላብራራ ደግነትህን ቅንነትህን ሰርክ አያባራ ለየልኝ ከቀረብኩህ ወዲያ ለየልኝ ሳውቅህ በይበልጥ ለየልኝ የወደደህ ልቤ ለየልኝ ፍቅር ባሰበት ካንተ ጋር ለመኖር ለየልኝ በቃ ወስኛለው ለየልኝ በቅን ልብህ ፍቅር ለየልኝ ተይዤልሀለው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out