Lyrics

ንጉስ አደረግሽኝ እቴ ሆነሽኝ ብርታቴ ጣይቱ ነው ሚመጥንሽ ለኔ የምጠራሽ ይለኛል ዉዴ ሲጠራኝ ስያሜ አጠረኝ ሚጠራኝ በስሜ መች ሆኖ ይላል ቃል መጥኖ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ስሜን ሰየመው ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ፍቅሩን አክሎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ አፀደቀልኝ ጣይቱ ጣይቱ መጠሪያዬ አደጎ ከጠያይሞቿ አፈር ምድር ቢታይ የታሪኩ ማህደር ለነፃነት ጀንበር ዱሉን እንዲቀዳጅ ከሓላ ባሏን በርታ አለሁኝ ብላ ብልሃት አቀብላ ለአምላኻ ተስላ ድሉ ሆነ ድሏ ለጥቁር ህዝብ ሆን ጥላ በዚች አገር ዋርካ ነው ሚጠራኝ ለካ ሳውቀው ልቤ ተመካ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ስሜን ሰየመው ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ፍቅሩን አክሎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ አፀደቀልኝ ጣይቱ ጣይቱ መጠሪያዬ አደጎ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ አለች ለባሏ መክታ የሆነች ይሉትን ያሳየች እንደሷ መሆኑን ተመኝው ልቧን በሚወደኝ ውስጥ አየው ፍቅር እውነቱን ለየው እቴጌ ነኝና እሱም የቤቴ አፄ የራስ ዘውዱ መልኩ ገፄ በህይወት ጦርነት ፊት ልሰለፍለት ቃል በልቤ ገባሁለት ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ስሜን ሰየመው ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ፍቅሩን አክሎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ አፀደቀልኝ ጣይቱ ጣይቱ መጠሪያዬ አደጎ የሰጠኝ ስያሜ ልቤን ሆነ ረቺ ጀግኝ ጀግን አለኝ በርቺ ተበራቺ መንፈስ ምታስቀና ጊዜ አይሽሬ መሪ ምግባሯ አደራ ነው ገድል ጀብዷአኩሪ ሰመ መልካም መሆን ዘመን ቢቀያየር ይነሳል ይወሳል ይወራል እያደር ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ስሜን ሰየመው ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ፍቅሩን አክሎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ አፀደቀልኝ ጣይቱ ጣይቱ መጠሪያዬ አደጎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ስሜን ሰየመው ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ ፍቅሩን አክሎ ጣይቱ ብሎ ጣይቱ ጣይቱ ነው ጣይቱ ብሎ አፀደቀልኝ ጣይቱ ጣይቱ መጠሪያዬ አደጎ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ ጣይቱ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out