Lyrics

የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ ውኆችን በእፍኝ የሰፈርህ ሰማየ ሰማያት የአንተ ናቸው በግርማዊነትህ የሰራሀቸው ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ሰማይና ምድር በስፍራቸው ሳይኖሩ አንተ ነህ ቀድመሀቸው ጅማሬ የለህም ፍጻሜ እድሜህ አይሰላ ሰው አይደለህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ከአማልክት መሀከል እንዳንተ ማነው የኔን ጌታ እግዚአብሔር የሚመስለው አምላኬ ከሁሉም ትለያለህ አንተ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ
Writer(s): Yohannes Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out