Lyrics

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን በሶስትነት አንድ ሆኖ የሚኖር ስላሴ ክብር ይገባዋል የሕዝቡ ውዳሴ አምላክ ለሆነው አምልኮ ይድረሰው አምላክ ለሆነው አምልኮ ይድረሰው አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ሁሉ ከእርሱ የተገኘ የፍጥረታት ምንጭ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር እርሱ አንድ ነው ሚመስል የሌለው እርሱ አንድ ነው ሚመስል የሌለው አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን የአማልክት አምላክ የሁሉ የበላይ መግደል ማኖር ሚችል ስልጣን በእጁ ላይ እውነተኛ ነው እርሱ እግዚአብሔር ነው እውነተኛ ነው እርሱ እግዚአብሔር ነው አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
Writer(s): Yohannes Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out