Lyrics

ልብህ ሄዷል ማዶ ከኔ ሌላ ወዶ ቋጠርከኝ እን እቃ ደህና ሁን አትሆነኝም ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ልብህ ሄዷል ማዶ ከኔ ሌላ ወዶ ቋጠርከኝ እን እቃ ደህና ሁን አትሆነኝም ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ሒወቴን ያቆራኘሁት ከህይወትህ ጋራ ለጋራ ፍቅራችን ነበር ያየሁት ስቃይ መከራ ጎጇችን ሲዘም እያየህ ችላ ካልክማ በሠላም መለያየቱ ይበጃል ጉድ ሳይሠማ ላልዘልቀው ብቻዬን ጥሬ ስባዝን ለንፁህ ፍቅሬ ያለ አጋር መንገላታቴን ረገምኩት ብቸኝነቴን ላልዘልቀው ብቻዬን ጥሬ ስባዝን ለንፁህ ፍቅሬ ያለ አጋር መንገላታቴን ረገምኩት ብቸኝነቴን ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ልብህ ሄዷል ማዶ ከኔ ሌላ ወዶ ቋጠርከኝ እንደ እቃ ደህና ሁን አትሆነኝም ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ልብህ ሄዷል ማዶ ከኔ ሌላ ወዶ ቋጠርከኝ እን እቃ ደህና ሁን አትሆነኝም ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ለፍቅርህ ስሆንልህ ቤዛ አየሀኝ እኔን አንደዋዛ ላይሞላ ኑሮ እንዳይጎድሎ ደፋ ቀና ስል እኔማ ተጎሳቁዬ ዘንድሮ ሠውም አልመስል አንተ ግን እንዲያው ለይምሠል አይዞሽ እያልከኝ በጥርስህ እየደለልከኝ በልብህ ጉድ አደረከኝ ላልዘልቀው ብቻዬን ጥሬ ስባዝን ለንፁህ ፍቅሬ ያለ አጋር መንገላታቴን ረገምኩት ብቸኝነቴን ላልዘልቀው ብቻዬን ጥሬ ስባዝን ለንፁህ ፍቅሬ ያለ አጋር መንገላታቴን ረገምኩት ብቸኝነቴን ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ ኡሁሁሁ አሁሁሁ አሁ ሁ ሁ
Writer(s): Moges Teka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out