Music Video

Yawu Tegegntoal
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Monica Sisay
Monica Sisay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Monica Sisay
Monica Sisay
Songwriter
Tsegachew Haileyesus
Tsegachew Haileyesus
Songwriter

Lyrics

ያው ተገኝቷል ልጅ ልጅ የጥንቱ ፍቅር የልጅ በሀሳቤ የጫረ ትዝታ ጠይም የኔ ጌታ ጌታ ያው ተገኝቷል ልጅ ልጅ የጥንቱ ፍቅር የልጅ በሀሳቤ የጫረ ትዝታ ጠይም የኔ ጌታ ጌታ ያላሰብኩት መሆን ጭራሽ አልሞትኩም የእግዚአብሔር ፀጋ በእኔ ላይ አየውት ሁሉ ነገር ትቼ ፊት ስመልሰው ጊዜ ፈራጅ ሆኖ ሰጠኝ የእራሴን ሰው ቀን ሙሉ ስጨነቅ ወይ ሀሀ ሄሄ እሱን ሳስበ በሙሉ ሊት ሀሀ ሄሄ ሊት በህልም ማየው ባሰ ሀሀ ሄሄ የሚያስቃኝ ያ ፍቅርህ ሀሀ ሄሄ በልቤ ተዳፍኖ የቆየው ሀሀ ሄሄ የፍቅሩ ረመጥ ስገፋ ሀሀ ሄሄ አሁን ከጊዜ በዋላ ሀሀ ሄሄ አገረሸብኝ በይፋ ሄሄ ሄሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄሄ ያው ተገኝቷል ልጅ ልጅ የጥንቱ ፍቅር የልጅ በሀሳቤ የጫረ ትዝታ ጠይም የኔ ጌታ ጌታ ያው ተገኝቷል ልጅ ልጅ የጥንቱ ፍቅር የልጅ በሀሳቤ የጫረ ትዝታ ጠይም የኔ ጌታ ጌታ ልቤን ጭንቅ ብሎት በፍቅር ትዝታ ሀሳብ ጭልጥ አርጎኝኀ መውደድ ስበረታ አቅም አንሶኝ ባንተ ስሸነፍ ስረታ ፈጥነህ ድረስልኝ ፍቅሬ የኔ ጌታ ትዝታ ጓዙን ጠልቅሎ አሀ ሄሄ ትካዜን ይዞ ስመጣ አሀ ሄሄ ምኑን ልያዘው አሀ ሄሄ ወዴት ልድረስ አይ ይሄ ጣጣ አሀ ሄሄ ካንተስ ሌላ ፍቅር ይቅር አሀ ሄሄ ጅምሬ ነህ መሰረቴ አሀ ሄሄ ሞቴን ካንተ ጋር ያድርገው አሀ ሄሄ የኔ የጥንት የጠዋቱ አሀ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄሄሄሄሄ ሄሄሄሄ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out