Lyrics

ይሁን ፡ ወይ ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው ይሁን ፡ ወይ ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው አንተ ፡ የሌለህበት ፡ ብራብ ፡ ላያጠግበኝ መንገዴም ፡ ላይቀና ፡ ሕይወት ፡ ላይሆንልኝ ልጠይቅ ፡ ፈቃድህን ፡ አባቴ ፡ ነህና እሾህ ፡ ማይኖረው ፡ መንገዴ ፡ ሲቀና አንተ ፡ የሌለህበት ፡ ብራብ ፡ ላያጠግበኝ ላይቀና ፡ መንገዴ፡ ሕይወት ፡ ላይሆንልኝ ልጠይቅ ፡ ፈቃድህን ፡ አባቴ ፡ ነህና እሾህ ፡ ማይኖረው ፡ መንገዴ ፡ ሲቀና አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው ይሁን ፡ ወይ ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ጌታዬ፡ ስትመራኝ ፡ ነው ይሁን ፡ ወይ ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው በሕይወቴ ፡ ስጓዝ ፡ ባለፉት ፡ ዘመናት ራሴን ፡ ሰምቼ ፡ ወጣሁኝ ፡ ለጥፋት ያኔው ፡ ይበቃኛል ፡ የሳትኩት ፡ መንገዴ ምራኝ ፡ እንደቃልህ ፡ በአንተ ፡ ይሁን ፡ ውዴ በሕይወቴ ፡ ስጓዝ ፡ ባለፉት ፡ ዘመናት ራሴን ፡ ሰምቼ ፡ ወጣሁኝ ፡ ለጥፋት ያኔው ፡ ይበቃኛል ፡ የሳትኩት ፡ መንገዴ ምራኝ ፡ እንደቃልህ ፡ በአንተ ፡ ይሁን ፡ ውዴ አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ጌታዬ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው ይሁን ፡ ወይ ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው
Writer(s): Yohannes Belay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out