Music Video

Tewibesh Sayshima
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Zerubabbel Molla
Zerubabbel Molla
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Zerubabbel Molla
Zerubabbel Molla
Songwriter

Lyrics

አረንጓዴና ቢጫ ቀይ ጥለት የጥበብ ቀሚስ ለብሰሽ በጠዋት የእጅ አንባር አድርገሽ የእግር ጌጥ አልቦ ሁለመናሽ ውብ ነው አምሮ ተውቦ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ኧረ ጉድ ነው ያኔማ እንደ ጠዋት ፀሐይ ፈገግታሽ ደምቆ ሽር ጉድ ስትይ ቤቱ አሸብርቆ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ኧረ ጉድ ነው ያኔማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ኧረ ጉድ ነው ያኔማ ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ ድምቀትሽ አርጎኝ ድምብር ድምብርብር የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ኧረ ጉድ ነው ያኔማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ተዉበሽ ሳይሽማ ኧረ ጉድ ነው ያኔማ ጉድ ጉድ ነው...
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out