Lyrics

ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ላንቺም ለኔም ከቶ የማይበጁ ጥጥ ሸምነው ጋቢ እየቋጩ ያሞጋገሱሽ ምን እንኳን ቢመስልም ነጠላቸው ብርድ አያስጥልም እንኳንስ ለኛ ለሃገሩ ሊያውቁ ለራሳቸው ከቶ የት አወቁ ባንቺ ዝምታ ጎን እየታከኩ ጎጆዋችንን ስሩን ነካኩ እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ የሚያስቡልን እየመሰሉ ገብተው ከቤት ጠብ ሲያማስሉ ጥል እንደ እንጀራ እያጎረሱ የስንቱን ቤት አፈራረሱ እነሱ የመከሯት የሰማቻቸው ነውር እርቃኗን ወጥታ ታየችው እመቤትነቷ የነበረው ክብሯ ተገፈፈ ለከርሞ አሳሯ እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው እናትዬ ጥንስሱን እይዉ እታለሜ ድግሱን ለይው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out