Music Video

ኤፍሬም ፡ አለሙ new Album vol 4 2021 (Ephrem Alemu) ኢየሱስ : ኢየሱስ
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Songwriter

Lyrics

ወዳጄ ኢየሱስ የቅርቤ ነህ ዘመን ሲከፋ ትደርሳለህ አባቴ ኢየሱስ የግሌ ነህ ኑሮ ሲጨልም ትመጣለህ ከዛ ድቅድቅ ምድረ በዳ ያወጣኸኝ ሳልጐዳ ወጀቡንም ያሳለፍከኝ አንተ እኮ ነህ የታደከኝ አይይ አባት ሆንክልኝ የልቤ ወዳጅ ብዬ ያልኩት ሚስጥሬንም የነገርኩት ቀኑ ደርሶ ቢከዳኝም ጊዜው መጥቶ ቢርቀኝም አይይ አንተ አትርቀኝም እንኳን ያንተ ሆንኩ እንኳን ያዝከኝ የአንተ ባልሆን ኖሮ ሟች ነበርኩኝ ኸረ እንኳን ያንተ ሆንኩ እንኳን ያዝከኝ የአንተ ባልሆን ኖሮ ሟች ነበርኩኝ ወዳጄ ኢየሱስ የቅርቤ ነህ ዘመን ሲከፋ ትደርሳለህ አባቴ ኢየሱስ የግሌ ነህ ኑሮ ሲጨልም ትመጣለህ እውነተኛ እረኛዬ የዘላለም ጓደኛዬ ኢየሱስ ነህ የናዝሬቱ እወድሃለሁ በየለቱ አይይ በዝቷል ምህረቱ በሰዎች አይን የማይሞላ በመንደሩ የተጠላ ዛሬ ክብር ቢበዛለት ምንጩ አንተ ነህ ክበርለት አይይ አባት ሆንክለት እንኳን ያንተ ሆንኩ እንኳን ያዝከኝ የአንተ ባልሆን ኖሮ ሟች ነበርኩኝ ኸረ እንኳን ያንተ ሆንኩ እንኳን ያዝከኝ የአንተ ባልሆን ኖሮ ሟች ነበርኩኝ ወዳጄ ኢየሱስ የቅርቤ ነህ ዘመን ሲከፋ ትደርሳለህ አባቴ ኢየሱስ የግሌ ነህ ኑሮ ሲጨልም ትመጣለህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out