Music Video

protestant mezmur Ephrem Alemu 2021 01 25
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Songwriter

Lyrics

አዝ :- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ :- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) እጅና ፡ እግሩን ፡ ጐኑን ፡ በጦር ፡ የተወጋው እጅና ፡ እግሬ ፡ ሰውነቴ ፡ ጤነኛ ፡ እንዲሆን ፡ ነው የሾህ ፡ አክሊል ፡ ደፍቶ ፡ በመስቀል ፡ የዋለው እጅና ፡ እግሬ ፡ ሰውነቴ ፡ ጤነኛ ፡ እንዲሆን ፡ ነው (፪x) አዝ :- እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) ተራራ ፡ ሸለቆ ፡ አቀበት ፡ ሲወጣ የእኔን ፡ ስቃይ ፡ የኔን ፡ ውርደት ፡ ጌታ ፡ ወስዶልኝ ፡ ነው በጅራፍ ፡ ሲገረፍ ፡ በጥፊ ፡ ሲመታ የእኔን ፡ ስቃይ ፡ የኔን ፡ ውርደት ፡ ጌታ ፡ ወስዶልኝ ፡ ነው (፪x) አዝ :- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) መስቀል ፡ ተሸክሞ ፡ እንዲያ ፡ ሲንገላታ ኢየሱሴ ፡ ለኔ ፡ ብሎ ፡ በደዌ ፡ ተመታ የሕማም ፡ ሰው ፡ ሆነ ፡ በዝቶበት ፡ አበሳ ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ ብሎ ፡ በደዌ ፡ ተመታ (፪x) አዝ :- እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ :- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ :- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out