Music Video

ፓስተር ታምራት ሀይሌ (እግዚአብሔር ይባርክህ)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Tamirat Haile
Tamirat Haile
Songwriter

Lyrics

በአንድነት አስሮ በፍቅር ባርኮ ይስብስብልህ ምርኮ በምርኮ ብዛ ተባዛ የአባቴ መንጋ የሚነሳብህ ወገቡ ይወጋ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ የጽድቅን ኑሮ የቅድስናን እያበዛልህ ጸሎት ጽሞናን የቃሉን ረሃብ የአምልኮን ጥማት ያትረፍርፍልህ ቅባት በቅባት እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ ሽማግሌዎች ከአደባባይ ህጽናት ልጆች ከሜዳው ላይ የአዝመራው ማሳ የአምልኮ መድረክ ሁሉም ይለምልም ሁሉም ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ የግብጽ ቁስል ደዌ ቸነፈር ጭንገፋና ሞት አንተን አይድፈር ቀሳፊው መልአክ ቤትህ አይግባ ጉበን መቃንህ በደሙ ይቀባ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ ተምች አይውረር ደግሞም ኩብኩባ የአየር ንብረትህ እንዳይዛባ ወንዝ አፈርህን ጌታ ይባርክልህ ቁርባን መስዋዕትህን ያለምልምልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out