Lyrics

ባክኖብን ከርመን ቀን አልፎ ቀርተናል ከሰው ሰንፈን ስንሰማ ሳንመዝን የዋሹን ዜማ ሲሰብኩ ከንፈን ሳንጠይቅ አልፈን ከእውንነት ወርደን በሰው አፍ ከሰው ወደን ድንገት አድምጠን ቀዝፈን ተቀምጠን ጊዜ አቃጥለን ጊዜ አጥፍተን ባክነን ከርመን ቀን አልፎ ቀርተናል ከሰው ሰንፈን ስንሰማ ሳንመዝን የዋሹን ዜማ ሲሰብኩ ከንፈን ሳንጠይቅ አልፈን ከእውንነት ወርደን በሰው አፍ ከሰው ወደን ድንገት አድምጠን ቀዝፈን ተቀምጠን ጊዜ አቃጥለን ጊዜ አጥፍተን ሰዎች የማንን ቃል ንቀው ነው እንጠይቅ ጌታው ከልክሎአቸው መምህር ተባሉ ሊቅ ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልፎ ቀን እንዳይፈርደን በፅድቅ ያመካኘ ማን ከማን ተሻለ መፃፉን ሳንገልጠው አመቱ እኮ ጫረ ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልፎ ቀን እንዳይፈርደን ባክኖብን ከርመን ቀን አልፎ ቀርተናል ከሰው ሰንፈን ስንሰማ ሳንመዝን የዋሹን ዜማ ሲሰብኩ ከንፈን ሳንጠይቅ አልፈን ከእውንነት ወርደን በሰው አፍ ከሰው ወደን ድንገት አድምጠን ቀዝፈን ተቀምጠን ጊዜ አቃጥለን ጊዜ አጥፍተን ሰው አትጥሩ እያለ በምድር ላይ ማንንም እኛው ተሞጋግሰን ትዛዝ አልሰማንም ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልፎ ቀን እንዳይፈርደን የሰማዩን ብቻ ብሎ እየመከረ ፍጥሩን አግባ ስንል አመቱ እኮ ጫረ ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልፎ ቀን እንዳይፈርደን ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልቆ ቀን እንዳይፈርደን ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልቆ ቀን እንዳይፈርደን ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልፎ ቀን እንዳይፈርደን ኋላ እንዳይመጣ የሰው አፍ ወርደን ጊዜአችን አልቆ ቀን እንዳይፈርደን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out