Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Selam Desta
Selam Desta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Selam Desta
Selam Desta
Songwriter

Lyrics

ሃይማኖቴን እምነቴን አንተን ጌታ ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም ሃይማኖቴን ማኅተሜን አንተን ጌታ ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ቅዱስ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ ወደቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን የእውነትን እውቀት ካገኘን ወይ ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ቅዱስ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ቅዱስ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out