Music Video

Yalnorkebet
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Selam Desta
Selam Desta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Selam Desta
Selam Desta
Songwriter

Lyrics

ያልኖርክበት ዘመን የለም ከአንተ በፊት ዘመን አልነበረም (፪×) ዘላለምን ፈጥረህ ለዘላለም ትኖራለህ ለዘላለም ትኖራለህ ያልኖርክበት ዘመን የለም ከአንተ በፊት ዘመን አልነበረም (፪×) ዘላለምን ፈጥረህ ለዘላለም ትኖራለህ ለዘላለም ትኖራለህ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም ሁሉ ያረጃል ሁሉም ያልፋል እንደ መጎናፀፊያ ይጠቀለላል አንተነትህ ግን በምንም አይለወጥም ጥንትም አሁንም ያለህ ዘላለማዊ ነህ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ከአማልክት መሀል አንዱ አይደለህም ከጌቶች መሀል አንዱ አይደለህም ከአባቶችም መሀል አንዱ አይደለህም ከአዋቂዎች መሀል አንዱ አይደለህም የሁሉ የበላይ ትልቅ የሆንህ ከብረህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የሁሉ የበላይ ሀያል የሆንህ ነግሰህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የለም የለም እንደ አንተ ያለ የለም የለም የለም(የለም የለም) እንደ አንተ ያለ የለም እንደ አንተ ያለ የለም እንደ አንተ ያለ የለም የለም የለም እንደ አንተ ያለ የለም የለም የለም እንደ አንተ ያለ የለም ኦኦኦ እንደ አንተ ያለ የለም እንደ አንተ ያለ የለም ኦኦኦ እንደ አንተ ያለ የለም እንደ አንተ ያለ የለም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out