Music Video

Meselu Fantahun - Atsheshi Jenber - እትሺሺ ጀምበር - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Audio )
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Meselu Fantahun
Meselu Fantahun
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Moges Teka
Moges Teka
Songwriter

Lyrics

አትሽሺ ጀምበር አትግቢ ፀሃይ የምወደውን ልጅ ናፍቄ ሳላይ ስለፍቅር ብለሽ ጀምበር አትጥለቂ አያሳዝንም ወይ ወዳጁን ናፋቂ አይን አይኑን እያየው ሰስቼው በሠላም በፍቅር ሸኝቼው እየጠበኩት ነው ናፍቄው ዘገየብኝ ምን አውቄው ግራ ገባኝ ተጨንቄው ቀኑስ እንደምንም ብሎ ያልፋል ምሽቱ ግን እንዴት ይገፋል እንዴት እችል ይሆን ጭንቀቱን እኔስ ፈራሁ የለሊቱን አረ ፈራሁ የለሊቱን ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚቀመጥ ዋዪልኝ ውለታ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ አትሽሺ ጀምበር አትግቢ ፀሃይ የምወደውን ልጅ ናፍቄ ሳላይ ስለፍቅር ብለሽ ጀምበር አትጥለቂ አያሳዝንም ወይ ወዳጁን ናፋቂ አይን አይኑን እያየው ሰስቼው በሠላም በፍቅር ሸኝቼው እየጠበኩት ነው ናፍቄው ዘገየብኝ ምን አውቄው ግራ ገባኝ ተጨንቄው ቀኑስ እንደምንም ብሎ ያልፋል ምሽቱ ግን እንዴት ይገፋል እንዴት እችል ይሆን ጭንቀቱን እኔስ ፈራሁ የለሊቱን አረ ፈራሁ የለሊቱን ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚቀመጥ ዋዪልኝ ውለታ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
Writer(s): Moges Teka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out