Lyrics

አገሩና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ ዘመድ እንደሌለው እንደ ባዳ አገር ሰው እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዱን እየባሰው ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ አገሩና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ ዘመድ እንደሌለው እንደ ባዳ አገር ሰው እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዱን እየባሰው ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እህ እህህህህህህህ እህ ወየው ጉድ... ስንት አለ በሆዴ አምቄ ነው እንጂ... ኑሮዬን በዘዴ አለ ጋደም ጋደም... ሰው ሁሉ ሊተኛ እኔ ቁጭ ብያለው... ያንተ በሽተኛ እህ እህህ እህ እህህ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ ኧረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ ጉብል ሸጋዬዋ አሃሃ አሃሃ እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነው ኧረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ ጉብል ሸጋዬዋ አሃሃ አሃሃ ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሁዋቸው ያጣ ሰው አያገኝ እየመስላቸው እህህ እህህ እህህ እህህ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ ኧረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ ጉብል ሸጋዬዋ አሃሃ አሃሃ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እህህህህህ
Writer(s): Samuel Alemu, Elias Melka Geresu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out