Lyrics

አይደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ አይደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ ከቶ ምን ቆንጆ ቢኖር የሚደነቅ ውበት ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው ፍቅሬ እመኝኝ እኔን ከልብ እወድሻለው አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ... አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ... አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ... አይደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ አይደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ ከቶ ምን ቆንጆ ቢኖር የሚደነቅ ውበት ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው ፍቅሬ እመኝኝ እኔን ከልብ እወድሻለው አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ... አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ... አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም ከቶ...
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out