Lyrics

ባላወድስሽ ጧት ማታ አይክፋሽ በኔ ዝምታ አፌ ባይነግርሽ ልሳኔ ታማኝ አፍቃሪሽ ነኝ እኔ ባላወድስሽ ጧት ማታ አይክፋሽ በኔ ዝምታ አፌ ባይነግርሽ ልሳኔ ታማኝ አፍቃሪሽ ነኝ እኔ አልወድም ከንቱ ዉዳሴ ለልብ ያልሆነ መኃላ በአፌ ወደድኩሽ ባልልሽ ፍቅሬን አትይዉ በሌላ ፊት ለፊት ሳይሽ ባገኝሽ የምለዉ ነገር አጣለዉ ስለይሽ ቤቴ ገብቼ ለፍቅርሽ አነባለዉ (ዝም) ዝም ማለት (ዝም) ይቀናኛል (ዝም) እንዴት ላርቀዉ (ዝም) ለምዶብኛል (ዝም) ግራ አይግባሽ (ዝም) ሁኔታዬ (ዝም) ትርጉም አለዉ (ዝም) ዝምታዬ ባላወድስሽ ጧት ማታ አይክፋሽ በኔ ዝምታ አፌ ባይነግርሽ ልሳኔ ታማኝ አፍቃሪሽ ነኝ እኔ ባላወድስሽ ጧት ማታ አይክፋሽ በኔ ዝምታ አፌ ባይነግርሽ ልሳኔ ታማኝ አፍቃሪሽ ነኝ እኔ ተናግሮ ሰዉን ማሳመን አልችም ድሮም አቃለዉ አብሮኝ ያደገዉ ተፈጥሮ ሆኖብኝ ዝም እላለዉ እኔም ፈልጌዉ አይደለም ምን ላርገዉ የኔን ዝምታ ፍቅሬን መረዳት ካሰነሽ ስሚዉ የልቤን ትርታ (ዝም) በአንደቴ (ዝም) ባልነግርሽም (ዝም) ከልቤ ነዉ (ዝም) ሳፈቅርሽ (ዝም) ግራ አይግባሽ (ዝም) ሁኔታዬ (ዝም) የፍቅር ነዉ (ዝም) ዝምታዬ (ዝም) ዝም ማለት (ዝም) ይቀናኛል (ዝም) እንዴት ላርቀዉ (ዝም) ለምዶብኛል (ዝም) ግራ አይግባሽ (ዝም) ሁኔታዬ (ዝም) ትርጉም አለዉ (ዝም) ዝምታዬ ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out