Lyrics

አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ ደጁ ላይ ቅበሩኝ ይራመድ በላዬ ቆየ አይደለም ወይ ርቆ ከገላዬ ቆየ አይደለም ወይ ርቆ ከገላዬ አጥንቴም አይውጋው ዝቅ አልኩኝ ከበሩ እያየ መራመድ አያውቅበት እግሩ እያየ መራመድ አያውቅበት እግሩ ተለያይቶ መኖር አስተምረኝ ዘዴ መላ ብለህ አጠንክረኝ አንተ እንደቻልክበት እስቲ አስችለኝ ብቻ ማፍቀር እኔን ተው ገደለኛ ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አይኑን የማይበት ይልቅ መላ ምቱ እሱን በመውደዴ አትዘባበቱ አዬ እሱን በመውደዴ አትዘባበቱ አዬ መያዜን ንገሩኝ ቃል የለኝም እኔ ለሱስ ያው ነጋለት ለመሸብኝ መጥኔ ለሱስ ያው ነጋለት ለመሸብኝ መጥኔ አውቀህበት ለምደሀው ከሌላ ምነው የቸገረህ የኔን መላ እንደተውከኝ ልተውክ እኔ አቅም የለኝ በቃሽ የሚል አንጀት ወይ ባደለኝ ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out