Lyrics

እድሌ ዕጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ እንዲሆን የዉሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉ ለኔ ህይወት የተወሰነዉ አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሃል ነጥዬ እሱን ነዉ የወደድኩት እሱን ነዉ ያፈቀርኩት እሱን ነዉ በልቤ ላይ እሱን ነዉ ያነገስኩት የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬ ከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬ ለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንዲሆን የተሰጠኝ ማንም ሰዉ የማይወስድብኝ ማንም ሰዉ የማይነጥቀኝ ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩት በቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ የወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ እድሌ ዕጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ እንዲሆን የዉሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉ ለኔ ህይወት የተወሰነዉ አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሃል ነጥዬ ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህ ሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢ ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህ ሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢ የእናንተም የናንተ ነዉ የኔም የኔ የኔም የኔ የኔም የኔ ቀልድ አላዉቅም በአይኔ አትምጡ በብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ እንደ እሸት ባይታለፍም እንደ ቀልድ አይገደፍም ከኔ ነዉ አካል መንፈሱ የማንም አይደለም እሱ ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩት በቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ የወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ኢነተሃ ቲያቲ ረቢ ኢንተሳ አደቲ ጂዝሚ ኢንተባ አጀቲ ነበሲ የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ
Writer(s): Hamelmal Abate Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out