Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Fekereaddis Nekatebeb
Fekereaddis Nekatebeb
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yilma G/Ab
Yilma G/Ab
Songwriter
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter

Lyrics

ተሰማኝ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ገባ ባቡር (ገባ): ገባ ባቡር (ገባ) ገባ ባቡር (ገባ): ገባ ባቡር (ገባ) ገባ ባቡር ገባ ገባ ባቡር ገባ ሁሉም እንግዳውን በጊዜ እየተቀበለ ገባ በየቤቱ በስፍራው ያለኔም ሰው የለ (አሁን) ያለኔም ሰው የለ ድርየ ለብሼ አምሬ የጠበቅኩት ለሸጅ መጥቶ አለሠስደሰተኝ: ቀርቶብኝ አስተከዘኝ እንጅ (ቀርቶ) አስተከዘኝ እንጅ: አስተከዘኝ እንጅ (ቀርቶ) አስተከዘኝ እንጅ እህ በለኝ: ጠመዝማዛው መንገድ እህ በለኝ: ከገደል ያስፈራል ያልተሳካ መውደድ እህ በለኝ: እመጣለሁ ብሎ ቀልቤን የሰቀለው እህ በለኝ: ናፍቆቱ ሲሰማኝ ውስጤ የተከለው እህ በለኝ: ወደ እኔ እንደሠይጓዝ መሠን ሰው ከለከለው ባቡር. ሳያንሰው (ሳያንሰው) ስንቱን ድሬ ሲያደርሰው (ሲያደርሰው) ሁሉን ጭኖ ሲጓዘው (ሲጓዘው) ምነው ፍቅሬን ያልያዘው? (ያልያዘው) ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ተሰማኝ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ተሰማኝ ጥሩንባ ተሰማኝ ገባ ባቡር (ገባ): ገባ ባቡር (ገባ) ገባ ባቡር (ገባ): ገባ ባቡር (ገባ) ገባ ባቡር ገባ ገባ ባቡር ገባ ወደ ባቡር ጣቢያ ስጣደፍ እንግዳ አለኝ ብዬ ፈጥኜ ብወጣም ልመለስ ፍቅሬን አስከትዬ (ልደርስ) ፍቅሬን አስከትዬ እሱን ከቤተሰብ ጓጉቼ ለማስተዋዎቁ ጠብቄው አጣሁት: ምን ልሁን አይ የፍቅር ጭንቁ (አይ ጉድ) አይ የፍቅር ጭንቁ አይ የፍቅር ጭንቁ (አይ ጉድ) አይ የፍቅር ጭንቁ እህ በለኝ: እኔ ምን አውቃለሁ የቀረበትን እህ በለኝ: ሊገምተኝ ነው ወይ ልቤን ሊፈትን እህ በለኝ: መጣሁ ብሎ ሲቀር የምወደው ሰው እህ በለኝ: አድሮ በሚሄደው በሚመለሰው እህ በለኝ: ወስኛለሁ ነገ ልገሰግሰው ባቡር ሸገር ውሰደኝ ውሰደኝ እሱን ማጣት ከበደኝ ከበደኝ ለትዝታው ሲሰጠኝ ሲሰጠኝ ባቡር አዲስ ውሰደኝ ውሰደኝ ውሰደኝ ውሰደኝ ውሰደኝ ባቡር ሸገር ውሰደኝ ውሰደኝ እባክህን ውሰደኝ ውሰደኝ ለትዝታው ሲሰጠኝ ሲሰጠኝ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አሃሃሃ
Writer(s): Elias Woldemariam, Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out