Lyrics

ያለሽበት ድረስ እንዳልመጣ ራቀኝ ተመለሺ ፍቅሬ ብቻዬን ጨነቀኝ እንዳልመጣ እኔ አቅሜ አልፈቀደልኝ ድረሺልኝ ነይ ነይ የኔስ ሆድ እምቢ አለኝ ያለሽው ባሕር ማዶ ልቤ አለቀልሽ ነዶ አዬዬ አዬ ነዶ መጥቼ እንዳላይሽ አቅሜ እኮ አልፈቀደልሽ ዋይ ዋይ ዋይ አልፈቀደልሽ ሰው ኖሮኝ ሰው ያጣሁኝ ሆኛለሁ ያልታደልኩኝ አዬዬ ያልታደልኩኝ ብሶቴን ለማን ልንገር ጭንቅ ሆኗል የኔስ ነገር ዋይ ዋይ ዋይ የኔስ ነገር እንዳልመጣ ርቆኛል እንደው ምን ይሻለኛል ብቸኛ አድርጎኛል ዋይ መላው ጠፍቶብኛል እንዳልመጣ ርቆኛል እንደው ምን ይሻለኛል ብቸኛ አድርጎኛል ዋይ መላው ጠፍቶብኛል ላላላላላ... ላላላላላ... ያለሽበት ድረስ እንዳልመጣ ራቀኝ ተመለሺ ፍቅሬ ብቻዬን ጨነቀኝ እንዳልመጣ እኔ አቅሜ አልፈቀደልኝ ድረሺልኝ ነይ ነይ የኔስ ሆድ እምቢ አለኝ ልሂድ ብል ተጓጉዤ ለስንቅስ ምኔን ይዤ አዬዬ አዬ ምን ይዤ እንዳልሄድ አቅም አነሰኝ ከወዲያ ማን ያድርሰኝ ዋይ ዋይ ዋይ ማን ያድርሰኝ ጠቅልዬም እንዳልመጣ ልብ የለው ገንዘብ ያጣ አዬዬ አዬ ያጣ አሰኘኝ እንደ ዋኔ አቅም ያጣሁ በመሆኔ ዋይ ዋይ ዋይ በመሆኔ እንዳልመጣ ርቆኛል እንደው ምን ይሻለኛል ብቸኛ አድርጎኛል ዋይ መላው ጠፍቶብኛል እንዳልመጣ ርቆኛል እንደው ምን ይሻለኛል ብቸኛ አድርጎኛል ዋይ መላው ጠፍቶብኛል ላላላላላ... ላላላላላ... ላላላላላ... ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ... ላላላላላ... ላላላላላ... ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ... ላላላላላ...
Writer(s): Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out