Credits
PERFORMING ARTISTS
Hamelmal Abate
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Hamelmal Abate
Songwriter
Lyrics
እድሌ ዕጣዬ ክፍሌ
ባረኩት በፍቅር የግሌ
እንዲሆን የዉሃ አጣጬ
መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ
እሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉ
ለኔ ህይወት የተወሰነዉ
አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ
ከወንዶች መሃል ነጥዬ
እሱን ነዉ የወደድኩት
እሱን ነዉ ያፈቀርኩት
እሱን ነዉ በልቤ ላይ
እሱን ነዉ ያነገስኩት
የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬ
ከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬ
ለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንዲሆን የተሰጠኝ
ማንም ሰዉ የማይወስድብኝ ማንም ሰዉ የማይነጥቀኝ
ተዉት ተዉት ተዉት
ተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩት
በቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉ
የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ
የወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ
እድሌ ዕጣዬ ክፍሌ
ባረኩት በፍቅር የግሌ
እንዲሆን የዉሃ አጣጬ
መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ
እሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉ
ለኔ ህይወት የተወሰነዉ
አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ
ከወንዶች መሃል ነጥዬ
ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህ
ሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢ
ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህ
ሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢ
የእናንተም የናንተ ነዉ
የኔም የኔ የኔም የኔ የኔም የኔ
ቀልድ አላዉቅም በአይኔ አትምጡ
በብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ
እንደ እሸት ባይታለፍም
እንደ ቀልድ አይገደፍም
ከኔ ነዉ አካል መንፈሱ
የማንም አይደለም እሱ
ተዉት ተዉት ተዉት
ተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩት
በቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉ
የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ
የወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ
ኢነተሃ ቲያቲ ረቢ
ኢንተሳ አደቲ ጂዝሚ
ኢንተባ አጀቲ ነበሲ
የሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ
Writer(s): Hamelmal Abate
Lyrics powered by www.musixmatch.com