Lyrics

አቅሜን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ አንቺ ሳትሄጂ ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኝ እንጂ ራሴን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኛ እንጂ የሚወድሽ ልቤ ሁኔታው አላስቆም አላስቀምጥ ቢለኝ የወሰደሽ መንገድ ምናልባት የሚያደርሰኝ መስሎኝ ሲጨንቀኝ ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት... (አድረሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት) የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ (እመጣለሁ ባሳቤ ላጫውትሽ) የለመደሽ ቤቴ ዝምታው ሀዘኑ አላተኛ ቢለኝ የወሰደሽ መንገድ ምናልባት የሚየደርሰኝ መስሎኝ ሲጨንቀኝ ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት (አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት) የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ (እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ) አቅሜን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ አንቺ ሳትሄጂ ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኝ እንጂ እንኳንስ እርቆ ይቅርና እያለም የሚናፈቅ ሰው መለየት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ህመሙን ስቃዩን ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት (አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት) የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ (እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ) አብሮ የኖረ ሰው መሸኘት ባንድ ቀን ያውም ባንድ ጀምበር ማጣት የሚያህል ለሰው ልጅ ምናለ የሚከብድ ነገር ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት (አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት) የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ (እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ) ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት (አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት) የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ (እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ) end
Writer(s): Elias Woldemariam, Mekonen Lemma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out