Credits

PERFORMING ARTISTS
Aregahegn Worash
Aregahegn Worash
Performer
Elias Melka
Elias Melka
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter

Lyrics

ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻል የናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻል አሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻል አሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻል የናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻል አሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻል አሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል ወይ ንግግር አላውቅ አንደበቴም ዝግ ነው የቀዬው ጎረምሣ አንቺን አሳቢ ነው ከብቶቼን ለግጦሽ እነዳለሁ ወንዙ ዳር ተቀምጠሽ አይሻለሁ እንዴት ቀርብሻለሁ እንስራሺን ያዢና አንቺ ሰው እዋርካው ስር ላግኝሽ ልቤን አረጋግቼ ያገር ልጅ የሆዴን ላነጋግርሽ ቤትሽ ከጎኔ ሆኖ አንቺ ሰው በዚህ ላይ አብሮ አደጌ አንገቴ ዘሞ ዋለ ያገር ልጅ ላውጋሽ እንዴት አድርጌ ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮ ባላወኩሽ ኖሮ እዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙን ኧረ እንደምን ልሁን ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮ ባላወኩሽ ኖሮ እዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙን ኧረ እንደምን ልሁን ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻል የናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻል አሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻል አሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻል የናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻል አሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻል አሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል አወይ የቃል ችግር የስትንፋሴ ድክመት ስሜቴን ላብራራው ከራሴው ስሟገት ጀንበሯም ጠለቀች ቀኑም መሸ አወይ የኔ ድካም ተበላሸ ድፍረት ከኔ ሸሸ የአንባ ውብ መሆንሽን አንቺ ሰው ሁሉም ያወጋልኛል መቀደሜንም ሰጋሁ ያገር ልጅ ኧረ እንዴት ይሻለኛል? የመስኩ ውሏችንማ አንቺ ሰው ምንኛ ወደድኩልሽ ላንድ ቀን ቀርተሽ እንደው ያገር ልጅ የወር ነው የምናፍቅሽ ምን ተሻለኝ አልቻልኩም ልነግርሽ ያሳቤን የሆዴን የልቤን አብሮ ማደግ በእህትነትማ ከቀረ ለምን ተፈቀረ? ምን ተሻለኝ አልቻልኩም ልነግርሽ ያሳቤን የሆዴን የልቤን አብሮ ማደግ በእህትነትማ ከቀረ ለምን ተፈቀረ? ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮ ባላወኩሽ ኖሮ እዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙን ኧረ እንደምን ልሁን? ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮ ባላወኩሽ ኖሮ እዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙን ኧረ እንደምን ልሁን?
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out