Lyrics

አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ ቁጭ በል ከጎኔ የአይን ርሃብ አለብኝ ጊዜያዊ ማፍቀር ምን ያደርግልኛል ልብህ ከአይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ያልታሰበ እንግዳ ይመጣል ወይ ደርሶ እንቅልፌ ከአይኔ ላይ ሄዷል ተመልሶ ምነው ቢቀርብኝ ሰው ወዶ መዋተት ሳጣው ያዝናል ልቤ ሳየው አላውቅበት ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ እከሳለሁ እንጂ እመነምናለሁ ፍቅር ማንን ገሎ እሞትልሀለሁ ፍቅር ሰው ገደለ ሲሉም አልሰማሁ ያከሳል ያጠቁራል እኔም አውቃለሁ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ ቁጭ በል ከጎኔ የአይን ርሃብ አለብኝ ጊዜያዊ ማፍቀር ምን ያደርግልኛል ልብህ ከአይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ተነስ ከልቤ ላይ ውረድ ወደ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ተነስ ከልቤ ላይ ውረድ ወደ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
Writer(s): Danial Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out