Lyrics

ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም አንቺ እንደው የለሽም ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም አንቺ እንደው የለሽም ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ ካላንቺማ የውስጤን አውጥቼ ካላንቺማ እንዳልተነፍሰው ጭንቄንማ የሚገላግለኝ ያላንቺማ የለኝም ሌላ ሰው ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ ብቻዬን ባስብ ባስብ ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ ብቻዬን ባስብ ባስብ ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ ያላንቺማ እንኳን የቸር ሊሆን ያላንቺማ ውሎዬ እና አዳሬ ያላንቺማ አይስተካከልም ያላንቺማ የደም ዝውውሬ ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም አንቺ እንደው የለሽም ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም አንቺ እንደው የለሽም ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out