Music Video

Semonun
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Songwriter

Lyrics

በጭራሽ ምንም አልገባህ አለኝ ሰሞኑን እኔ ምን እግር ጣለና አመጣት ደግሞ ገርሞኛል እኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ በጭራሽ ምንም አልገባህ አለኝ ሰሞኑን እኔን ምን እግር ጣለና አመጣት ደግሞ ገርሞኛል እኔን በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ ምን ሆና ምን አገኛት ይሆን እንዴትስ አሰብኳት ለመሆኑ ስወጣም ስገባም እሷዉ ናት ከአይኔ ጠፍታ አታዉቅም ከሰሞኑ ማን ያዉቃል የጠበቃት ልቤ እስካሁን ሳይረሳት ሳይበገር መልሶ በወሰዳት እግሯ ያመጣትስ ቢሆን የአምላክ ነገር ጥላኝ ከሄደች በስንት አመቱ ከአይኔ ከራቀች እሄዉ ሰሞኑን እስከሚገርመኝ ሁሌ በአይኔ ነች ጥላኝ ከሄደች በስንት አመቱ ከአይኔ ከራቀች እሄዉ ሰሞኑን እስከሚገርመኝ ሁሌ በአይኔ ነች ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሆን ብቻ ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሆን ብቻ በጭራሽ ምንም አልገባህ አለኝ ሰሞኑን እኔ ምን እግር ጣለና አመጣት ደግሞ ገርሞኛል እኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ በህልሜም በእዉኔ እሷ ብቻ ናት ሰሞኑን በአይኔ ከፍቅር ኑሮን አስቀድማ ጥላኝ ከነጐደች በጠዋቱ ሳላዉቀዉ ብዙ ዘመን ሆነዉ ሄደ ቀን ቆጠረ ራቀ አመቷ ሰሞኑን በአይኔ ላይ እሷዉ ናት ከአፌ ላይ አትወርድም እስኪደንቀኝ አሁንም በፍቅር ከእኔ ጋር አጠገቤ ያለች እስኪመስለኝ ጥላኝ ከሄደች በስንት አመቱ ከአይኔ ከራቀች እሄዉ ሰሞኑን እስከሚገርመኝ ሁሌ በአይኔ ነች ጥላኝ ከሄደች በስንት አመቱ ከአይኔ ከራቀች እሄዉ ሰሞኑን እስከሚገርመኝ ሁሌ በአይኔ ነች ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሁን ብቻ ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሁን ብቻ ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሁን ብቻ ሰሞኑን ከአፌ አልወርድ ያለችዉ ለመዉዴ መፍቻ ቤቴን ለማፍረስ ልትመጣ አስባ ብቻ እንዳይሁን ብቻ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out