Music Video

Man Lebelsh
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Songwriter

Lyrics

እንዳልጠይቅሽ ፍርቼ እንግዳም አልሆንሽ ለአይኖቼ በቅርብ የማዉቅሽ መሰለኝ የት እንዳየሁሽ ግር አለኝ እንዳልጠይቅሽ ፍርቼ እንግዳም አልሆንሽ ለአይኖቼ በቅርብ የማዉቅሽ መሰለኝ የት እንዳየሁሽ ግር አለኝ ተምታቶብኝ ላስታዉስ ብሞክር ትዝ አላለኝ ሳብሰለስል ሁኔታዉ በሙሉ ግርም አለኝ ዉብ ተፈጥሮ ማራኪ ደም ግባት አድሎሻል ባላዉቅሽስ ቀርቤ ባደንቅሽ ምን ይልሻል ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ለአይኔ እንግዳ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ አልሆንሽብኝ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ የማዉቃት መሰልሽብኝ ይልቅ ገጠመኝ ሆኖ ግር ብሎኛል መልክሽ ለማስታወስ ሞክሪ ድንገት ከመጣሁልሽ ለአፍታ ግርምታን ፈጥሮ አንዴ ለሆነዉ ነገር ቀድሞ መግባባት እንጂ ምን ይጠቅምሻል ማፈር እንዳልጠይቅሽ ፍርቼ እንግዳም አልሆንሽ ለአይኖቼ በቅርብ የማዉቅሽ መሰለኝ የት እንዳየሁሽ ግር አለኝ ለማናገር ታዲያ በምን መንገድ እችላለዉ ባላዉቅሽም አዉቅሻለሁ እንጂ ምን እላዉ የኔስ መቅረብ የማዉቃትን ቆንጆ በመምሰልሽ በአጋጣሚዉ በይ እንተዋወቅ ማን ልበልሽ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ እኔ አልቻልኩም ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ችዬ ላልፍሽ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ማን ልበልሽ ጥፋት አለ ወይ ከእኔ ንገሪኝ ምን ጐደለ በፈገግታ አነጋግሪኝ ባታዉቂኝስ ምን አለ ደፊሬ ለማናገር ፈት ለፊትሽ ቆሚያለዉ ካጠፋሁም ይቅርታ በኋላ እክስሻለዉ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ እኔ አልቻልኩም ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ችዬ ላልፍሽ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ማን ልበልሽ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ እኔ አልቻልኩም ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ችዬ ላልፍሽ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ ማን ልበልሽና ምን ልበልሽ ማን ልበልሽ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out