Music Video

Wre Telahu
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Songwriter

Lyrics

(እንዳሻህ) ለኔ ተዉልኝ አዉቃታለሁ (እንዳሻህ) የትም ብትሄድ አምናታለሁ አይኔን አልክድም ወሬ እየሰማሁ በቃ አታዉሩኝ ወሬ ጠላሁ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ ባልዋለችበት ባላረገቺዉ አትወንጅሏት ለኔ ተዉልኝ ያለ ስሟ ስም አታዉጡላት ለኔ አይጥመኝም የወሬ ግብዣ አልፈልግም ስሟን አታንሱ እኔ አምናታለሁ እሷ አታደርግም ለወሬ ከሆነ አረ ዝግ ነዉ በሬ አታስቡ አትድከሙ በአይን ካልታገዘ ልምከራችሁ ወሬ ወሬ ወሬ አትስሙ በሰዉ የጠላሁት በኔ እንዳይደርስ ስለፈራሁ ስለሰጋሁ አታዉሩልኝ ይቅር ይቅር ይቅር ስለእሷማ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አረ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) ወሬ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አዉ ስለእሷማ (ወሬ ጠላሁ) የእሷን የሷን (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ) ኦሆሆሆሆሆ (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (እንዳሻህ) ለኔ ተዉልኝ አዉቃታለሁ (እንዳሻህ) የትም ብትሄድ አምናታለሁ አይኔን አልክድም ወሬ እየሰማሁ በቃ አታዉሩኝ ወሬ ጠላሁ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ አይክፋት እንጂ ትዋብ ትሽሞንሞን አምራ ትዉጣ እሷን ከማጣ በዚች ምድር ላይ ሁሉን ልጣ አታሸክሟት ዕዳ ከሜዳ ሐጥያት ፍሩ አምኖ ሚቀበል ላይገኝ ሰሚ ወሬ አታዉሩ ለወሬ ከሆነ አረ ዝግ ነዉ በሬ አታስቡ አትድከሙ በአይን ካልታገዘ ልምከራችሁ ወሬ ወሬ ወሬ አትስሙ በሰዉ የጠላሁት በኔ እንዳይደርስ ስለፈራሁ ስለሰጋሁ አታዉሩልኝ ይቅር ይቅር ይቅር ስለእሷማ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አረ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) ወሬ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አዉ ስለእሷማ (ወሬ ጠላሁ) የእሷን የሷን (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ) ኦሆሆሆሆሆ (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ) ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out