Lyrics

መልካም ነገር ሁሌም ሲያዩት ደስ ያሰኛል ልብህ በወደድካት ተኩራራም ይለኛል እንዴት ብዬ ልግለፅሽ ቃላት ያጥርብኛል አንገትሽን ባይሆን ሰዉ ሁሉ ያዉቅብኛል አንዳንዴ ደሞ ቃላት ያጥረኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል አንዳንዴ ደሞ ደፈር እልና አጠገብሽ ስመጣ የት አለና አንዳንዴ ደሞ ቃላት ያጥረኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል አንዳንዴ ደሞ ደፈር እልና አጠገብሽ ስመጣ የት አለና ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ መልካም ነገር ሁሌም ሲያዩት ደስ ያሰኛል ልብህ በወደድካት ተኩራራም ይለኛል እንዴት ብዬ ልግለፅሽ ቃላት ያጥርብኛል አንገትሽን ባይሆን ሰዉ ሁሉ ያዉቅብኛል እኔማ በሀሳብ ሁሌ አንቺዉ ጋር ነኝ ካንቺ በቀር ጨዋታ ሌላ አያምረኝ እኔማ በሀሳብ አግኝቼሽ ሳልኩት ብሩህ ልቤን በተስፋ አጠገብኩት እኔማ በሀሳብ ሁሌ አንቺዉ ጋር ነኝ ካንቺ በቀር ጨዋታ ሌላ አያምረኝ እኔማ በሀሳብ አግኝቼሽ ሳልኩት ብሩህ ልቤን በተስፋ አጠገብኩት ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ልቤ ፈራ ተባ ይልብኛል እንዴት ብዬ ልንገርሽ ይከብደኛል ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ ስትናገር ስታወራ በሷ ያምራል ስትኩራራ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out