Lyrics

ፍቅሬ ያለሽበት አገር አማን ነው ዎይ አገር አማን ነው ዎይ አንቺስ ሰላም ነሽ ዎይ ሰሞኑን አማን ነሽ ዎይ አገር አማን ነው ዎይ ይጨንቀኛል ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አልቻልኩም እኔ እስካይሽ ባይኔ ፍቅሬ ያለሽበት አገር አማን ነው ዎይ አገር አማን ነው ዎይ አንቺስ ሰላም ነሽ ዎይ ሰሞኑን አማን ነሽ ዎይ አገር አማን ነው ዎይ ይጨንቀኛል ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አልቻልኩም እኔ እስካይሽ ባይኔ ትዝታዬን ሁሉ ብስለው ብፅፈው አልቻልኩም ጭንቀቴን መናፈቄን አልተው እንቅልፍም አላሻኝ ተኛም አላለኝ እንዳላርፍ አይደል ዎይ ከሀሳብ የጣለኝ አልጋዬን አንጥፌ እንዴት ልደርበት አንሶላው ትራሱ ያንቺ ሀሳብ አለበት ጎኔን ከመኝታ ከኩታው ባገናኝ ገላዬ ብደርብ ውስጤ መች አስተኛኝ መች እችላለሁ እኔ ልደብቀው ጉዳቴን ጭንቅ እያለኝ እኔ እኖራለው ምኞቴን ሰነበተ መንፈሰ ናፍቆት ሲበትነው ወገን ዘመድ ጎረቤት ሀገሩስ እንዴት ነው ሰነበተ መንፈሴ ናፍቆት ሲበትነው ወገን ዘመድ ጎረቤት ሀገሩስ እንዴት ነው እቴ ያለሽበት አገር አማን ነው ዎይ አገር አማን ነው ዎይ አንቺስ ናፍቀሻል ዎይ ሰሞኑን አማን ነሽ ዎይ አገር አማን ነው ዎይ ይጨንቀኛል ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አልቻልኩም እኔ እስካይሽ ባይኔ ፍቅሬ ያለሽበት አገር አማን ነው ዎይ አገር አማን ነው ዎይ አንቺስ ናፍቀሻል ዎይ ሰሞኑን አማን ነሽ ዎይ አገር አማን ነው ዎይ ይጨንቀኛል ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አልቻልኩም እኔ እስካይሽ ባይኔ የሚያየው ነገር ላይ እየሳለሽ አይኔ ልረሳሽ አልቻልኩም ተጎዳሁኝ እኔ እድሌ ሆነና መናፈቅ አይለቀኝ መሬቱ እንደሰማይ ይውላል ሲርቀኝ ወዳንቺ ያለውን ወደኔ ስስበው እንደው ምንም የለ ዞሬ ማላስበው ማን ያምጣልኝ ወሬ አንቺን ተመልክቶ ፀጋ ሰውነቴ አማን ነሽ ወይ ከቶ መች እችላለሁ እኔ ልደብቀው ጉዳቴን ጭንቅ እያለኝ እኔ እኖራለው ምኞቴን ሰነበተ መንፈሰ ናፍቆት ሲመትነው ወገን ዘመድ ጎረቤት ሀገሩስ እንዴት ነው ሰነበተ መንፈሰ ናፍቆት ሲመትነው ወገን ዘመድ ጎረቤት ሀገሩስ እንዴት ነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out