Lyrics

ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ ድሮም በጅ የያዙት ከምን ይቆጠራል ደግሞ በሠው ሲያዩት ተመልሶ ያምራል ፍቅር አይሉት ቅናት ምን ይሆን ነገሩ ከሰው ጋራ ሳይሽ ልቤ መሸበሩ ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አብረሽኝ እያለሽ ደስተኛ መሆኔን ምን ነበር እንዳላይ የጋረደው አይኔን ያን ጊዜ ቁንጅናሽ ላይኔ እንኳን ሳይሞላ ዛሬ አመረሽ ታየሽኝ ሳገኝሽ ከሌላ ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out