Lyrics

ታድያለሁ ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም ለኔ እንዳንቺ የለም እንዳንቺ ሚሆነኝ አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ ታድያለሁ ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም ለኔ እንዳንቺ የለም እንዳንቺ ሚሆነኝ አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ መከበሪያ ዘውድ ናት ይባላል የኔ ቆንጆ ልባም ሴት ለባሏ ልክ እንደ አንቺ አሟልታ ስትገኝ የኔ ቆንጆ ተስተካክሎ አመሏ ጠዋት ማታ ሰላም አለው ቤቴ የኔ ቆንጆ አላውቅም አስቤ እድሜ ለአንቺ እንደጀመርኩ አለሁ የኔ ቆንጆ ፍቅር ተመግቤ በአፍላነቱ ዘመን ሳገኝሽ ስጦታዬ አንችው ነሽ ግርማ ሞገሴ ነሽ ህይወቴ ከልቤ ማፈቅርሽ ከአንጀቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ ታድያለሁ ፍቅርሽ መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም ለኔ እንዳንቺ የለም እንዳንቺ የሚሆነኝ አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ ታድያለሁ ፍቅርሽ መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም ለኔ እንዳንቺ የለም እንዳንቺ የሚሆነኝ አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ ጠዋት ማታ የፍቅርሽን ፅናት አለሜዋ ድጋፍ ተመርኩዤ እስከዛሬ ምንያጣሀት አለ የኔ ቆንጆ ከጎኔ አንቺን ይዤ ልግለፅልሽ የእድሜ ጅረት ወርዶ የኔ ቆንጆ ቢሻገር ዘመናት አትተኪ መቼም አልጠግብሽም የኔ ቆንጆ እንደ እናት እንደ እናት በአፍላነቱ ዘመን ሳገኝሽ ስጦታዬ አንችው ነሽ ግርማ ሞገሴ ነሽ ህይወቴ ከልቤ ማፈቅርሽ ከአንጀቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
Writer(s): Messelle Asmamaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out