Music Video

Tilagne Eko Hedech
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Girma Tefera
Girma Tefera
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Gezahegne Desta
Gezahegne Desta
Songwriter

Lyrics

በሷ በእሷ በሷ በእሷ በሷ በእሷ ከፍቶን እኛ በሷ በእሷ እግዚአብሔር ጥሎብኝ ፍቅሯ ዉስጤ ገብቶ ያንሰፈስፈኛል ነብሴን አሳጥቶ አሁን ብትለየኝ ምንም ሳልበድላት በሽተኛ ሆንኩኝ ጥኋት ማታ ሳስባት በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች ሰዎች ክፉ አትበሉኝ ልንገራችሁ ወሬ እሷን እሷን ስላት ጥላኝ ሄደች ፍቅሬ በፍቅር ጨክና ጥላኝ በመሄዷ ልባር ነዉ እንጂ ሳያዝን አይቀር ሆዷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች በሷ በእሷ በሷ በእሷ በሷ በእሷ ከፍቶኛል በሷ በእሷ በሷ በእሷ በሷ በእሷ ከፍቶኛል በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች በሷ በእሷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች በሷ በእሷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች በሷ በእሷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች በሷ በእሷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች በሷ በእሷ በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
Writer(s): Gezahegne Desta Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out